የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ

3 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የኣንድ ዋጋና የኪሎ ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል።

4 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ

5 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በኢንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ -26/01/2011 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6 ተጫራቶች የጨረታው ሰነድ በኢላላ ኢ/ያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው የኣቶ ዮሃንስ ግደይ ህንፃ ኣንደኛ ፎቅ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ቢሮ የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 100.00 (ኣንድ መቶ ብር) በመክፈል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይሮርባቸዋል።

7 ተጫራቾች ዋጋ ከሞሙላታቸው በፊት ንብረቱን ያለበት ደረጃ በበራህሌ በሳባ ካምፕ በኣካል ማየት ይኖርባቸዋል።

8 ጨረታው ተጫራቾች ወይ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 26/01/2011 ዓ/ም ከጥዋቱ 9:00 ተዘገቶ በዛው ቀን 26/01/2011 ዓ/ም ከጥዋቱ 9:30 ይከፈታል።

9 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ብር 10,000.00 (ኣስር ሺ ብር) ብቻ ማቅረብ የሚችሉ።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 0986-894632/0930-014651