ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

1 ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 5000 ኣምስት ሺ ብር በሲፒአ መልክ በትራንስ ኢትዩጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ስም ማስያዝ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች ለኣንድ ሊትር የሚገዙበት ዋጋ መስጠት አለባቸዉ ( ኣንድ በርሚል 208 ሊትር ይይዛል ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ መሆኑ እና አለመሆኑን መግልፅ አለባቸዉ ያስገቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ መሆኑን ካልተገለፀ ተጨማሪ እሴት ታክስ እነዳላካተተ ተደርጎ ይወሰዳል

3 የጨረታ አሸናፊ ገንዘብ ገቢ በማድረግ ጨረታዉ ከሸነፈበት ቀን ጅምሮ በ5 ቀናት ዉስጥ በራሱ ማጓጓዣ በመጠቀም የተጠራቀመዉን የተቃጠለ ዘይት ማንሳት ኣለበት በተቀመጡት ቀናት ዉል ካልፈፀመ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስፒኦ ለኩባንያዉ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ለሁለተኛ ኣሸናፊ ይሰጣል

4 ተጫራቾች 12/12/2010 ዓ/ም ጀምረዉ የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 50 በመክፈል ከግዥ ንብረት አቅርቦትና ቁጥጥር መምርያ እንዲሁም በኣዲስ ኣበባ ላይዘን ኣፊስ ንፋስ ስልክ ትራንስ ኢትዩጰያ ታወር ህንፃ ግዥ ኣሰተባበሪ መዉሰድ ይችላሉ

5 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸዉ በፖስታ አሽገዉ በግዢ ንብረት አቅርቦትና ቁጥጥር መምሪያ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ እስከ ነሓሴ 26 ቀን 2010 ዓም 8:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸዉ

5 ጨረታዉ ነሓሴ 26 ቀን 2010 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በትንሾዋ ኣደራሽ ይከፈታል ተጫራቾች በተቀመጠዉ ቀንና ሰዓት ባይገኙም ጨረታዉ በተቀመጠለት ቀንና ሰዓት ይከፈታል

6 ላሸነፈ ተጫራች የተቃጠለዉን ዘይት ለሚወስደዉ መጠን ቅድመ ክፍያ መፈፀም ይኖርበታል

8 ኩባንያዉ ጨረታዉ በምሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

9 ተጨማሪ ማብራርያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0344408205/0344404070 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ