በመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ

1 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ /ወረቀት ከቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ በብር 50 በመግዛትና ሰነዱን በብር 50 በመግዛትና ሰነዱን በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በታሸገ ፖስታ ፊርማ በመፈረመና ስልክ ቁጥር በመፃፍፅ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 104 በሚገኝ የጨረታ ዉስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል

2 ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4000 በጥሬ ገንዘብ ወይም ስፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

4 ጨረታዉ ሰኔ 26 ቀን 2010 ዓም ከሰዓት በሃላ በ 11:30 ይዘጋል

5 ጨረታዉ ሰኔ 27 ቀን 2010 ዓም ጥዋት በ3:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

6 ለጨረታ የቀረበዉ ንብረት በቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ በኣካል በመገኘት ማየት ይቻላል

7 በጨረታዉ አሸናፊ ሆነዉ የተገኙት ኣካል ያሸነፉትን ንብረት ዓይደር ከሚገኝ ፅህፈት ቤት በራሳቸዉ ትራንስፖርት መጎጎዝ ይጠበቅባቸዋል

8 ተጫራቾች አሸናፊ መሆንዎን ከተገለፀላቸዉ ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ዉስጥ ያሸነፉትን ዋጋ በመክፈል ንብረቱ ማግዛት ይጠበቅባቸዋል በተመሳሳይ ቀን ካላነሱ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ሆነ ንብረቱ በድጋሚ ለጨረታ እንዲያቀርብ ይደርጋል

ቅርንጫፍ ፅቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደደም