የጨረታማስታወቂያ
ትግራይመገናኛብዙሃንኤጀንሲ Any cast portable live content producer /mixer/ ብዛት04 camera battery pack v-Gear ብዛት 06 tripod & supporters with all accessories ብዛት 05 በግልፅጨረታኣወዳድሮለማሰራትይፈልጋለ::
መወዳደርየምትፈልጉ
1 በዘርፉሕጋዊንግድፈቃድያላችሁናየዘመኑግብርየከፈሉበትማስረጃማቅረብየሚችሉከገቢዎች ጨረታእንዲሳተፉፍቃድያገኙበትምስክርወረቀትየታደሰንግድፍቃድማቅረብየሚችል::
2 በገንዘብናኢኮኖሚልማትሚኒስቴርበአገልግሎተአቅራቢዎችዝርዝርዉስጥለመመዝገባቸዉ የምስክርወረቀትቫትሰርተፊኬትና በ መጋቢት ወር ዲክለር ያረግቡት እና ማቅረበ የሚችል::
3 ተጫራቾችየጨረታሰነድለመዉሰድየማይመለስብር 50 .00 ሓምሳ ብር በመክፈልለመዉሰድ ይቻላል::
4 ተጫራቾች ከ 22 /08/ 2007 ዓ/ም እስከ 06/ 09 /2007 ዓ/ም ዘወትርበስራሰዓት ትግራይመገናኛብዙሃንኤጀንሲ 1ኛ ፎቅቢሮቁጥር105 መዉሰደይችላሉ::
5 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ 06 09 2007 ዓም ከጥዋቱ 400 ተዘግቶ 430 ይከፈታል
6ተጫራቾችየጨረታማስከበሪያ 2 በባንክ በተመሰከረለትቼክወይምሲፒኦማስያዝይኖርበታል::
7ተጫራቾችየሚሸጡበትዋጋበሰምበታሸገኤምቨሎፕበማደረግ ፋይናንሻልና ኮፒ እና ኦርጅናል በማድረግ ማስታወቂያዉከወጣበትቀንጀምሮዘወትርበስራሰዓትትግራይመገናኛብዙሃንኤጀንሲ 1ኛ ፎቅቢሮቁጥር 105በጨረታዉሳጥንመስገባትይቻላል::
8ተጫራቾችየጨረታሰነድላይየተዘረዘሩትንእቃዎች እያንዳንዱን ዋጋእናጠቅላላዋጋ መጥቀስ ይኖርባችዋል::
9 ኤጀንሴዉ የተሻለመንገድካገኘጨረታዉበሙሉወይምበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ::
ለተጨማሪመረጃበስልክቁጥር 03 44 40 28 60 /0914749895
አድራሻ ከመርሲትምህርትቤትአጠገብእንገኛለን::
Emali - Tmme@Tigraitv. gov.et