ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን : 23/6/2010
ሎት 1 የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች
ሎት 2 የኮምፒተርና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች
ሎት 3 የዉሃ ማጣሪያ እና ጀነሬተር ማሽን መለዋወጫ እቃዎች
ሎት 4 ጀነሬተር ማሽን መለዋወጫ እቃዎች
1 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸዉ
2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
3 የታደሰ የኣቅራቢዎች ሰርተፊኬት ምዝገባ ማቅረብ የሚችል
4 ግብር የከፈሉበት ማስረጃ እና የታደሰ ብቃት ማረጋጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸዉ
5 የጨረታ ማስከበሪያ ስፕኦ ለሎት 1 የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች 40,000 : ሎት 2 የኮምፒተርና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች 5000: ሎት 3 የዉሃ ማጣሪያ እና ጀነሬተር ማሽን መለዋወጫ እቃዎች 5000 : ሎት 4 ጀነሬተር ማሽን መለዋወጫ እቃዎች 5000
6 ተወዳዳሪዎች የጨረታወን ፋይናንሸል እና ቴክኒካል ለእያንዳንዱ ኣንድ ኦርጅናል ኣንድ ኮፒ ዶክሜንት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀዉ የጨረታዉ ሳጥን ዉስጥ በስራ ሰዓት የግዥ ሂደት ማስገባት አለባቸዉ
7 ጨረታዉ ኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጃበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት እንዲሁም ሎሎች ኣስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎች በሙሉ በሚጠሸዉ ጨረታ ሰነድ ላይ መመልከት ይችላል
8 ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሆነዉ ከተገኙ ዉል ከገቡበት ቀን ጀምሮ ሁሉም በ10 ተካታታይ ቀናት ዉስጥ ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል
9 ጨረታዉ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ 100 ከፍለዉ ከትግራይ ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ቢሮ የግዥ ስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ
10 ዋጋዉ ፀንቶ የሚቆይበት 60 ቀናት ይሆናል
11 ቢሮዉ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ስቁ 03 42 41 37 95