የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድን ትራንስፖርትን ቢሮ

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን :16/4/2010

1 የ2009 የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ: የባለፈዉ ወር የቫት ዲክለሬሽን :የቲን ምዝገባ እንዲሁም የ2010ዓም የታደሰ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት እና የኮንትርክተር ምዝገባ ካርድ ማስረጃቸዉን ማቅረብ የሚችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ በሕግ ከታወቀ ባንክ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና(unconditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ ( CPO) ብር500,000 (ኣምስት መቶ ሺ) ማቅረብ አለባቸዉ

4 መስፈርቶችን የሚያማሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የማይመለስ ብር 500 በመክፈል ሰነዱን ከዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ

4 ለተጨማሪ ማብራሪያ ወደ ትግራይ ክልል ኮንስትርክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስተራክሽን ቢሮ ቁጥር 191 በኣካል በመቅረብ ወይም በ0344408775 ስልክ ቁጥር በመደወል መጠየቅ ይቻላል