የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድን ትራንስፖርትን ቢሮ

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን : 21/3/2010

  1. በመቐለ ከተማ የፖሊስ ኮሌጅ የተለያዩ ሕንፃዎች የዲዛይን ሥራ
  • Office for Architecture and Engineering Consultants Category -1
  • Office for Consulting Architects Category -1
  • Office for Consulting Engineering general Category -3 & above
  1. የዓድዋ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የዲዛይን ክላስ ኮንትራክት አስተዳደርና ሱፐርቪዝን ለማካሄድ
  • Office for Architecture and Engineering Consultants Category -1
  • Office for Consulting Architects Category -1
  • Office for Consulting Engineering general Category -2 & above

1 የ2009 የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ: የ2010 የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት :የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት :የባለፈዉ ወር የቫት ዲክለሬሽን :የቲን ምዝገባ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ

2 የጨረታ ማስከበሪያ በሕግ ከታወቀ ባንክ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና(unconditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ ( CPO) ብር ማቅረብ አለባቸዉ

3 መስፈርቶችን የሚያማሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ሰነዱን ከዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ

4 ለተጨማሪ ማብራሪያ ወደ ትግራይ ክልል ኮንስትርክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስተራክሽን ቢሮ ቁጥር 191 በኣካል በመቅረብ ወይም በ0344408775 ስልክ ቁጥር በመደወል መጠየቅ ይቻላል