የጨረታማስታወቂያ
የመቀሌከተማእቅድናፋይናንስፅ/ቤት ለመቐለ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ቦታዎች (አጂፕ: ዓዲሽንዱሑን: ደደቢትና ኢትዩጰያ ንግድ ባንክ አካባቢ) የጎደና መብራት ብረት ፖል ስራ በኤሌክተሮ ሜካኒካል ደረጃ 4 አና ከዛ በላይ ለተሰማሩ በግልፅ ጨረታ ኣወዳደሮ ለማሰራተ ይፈለጋል::
በዚሁመሰረትየሚቀጥሉመስፈርትየሚያማሉመወዳደርይችላሉ::
1ማንኛዉም በኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ በደረጃ 4 እና ከዛ በላይ የተሰማራ ብቃት ያለዉ ንግድድርጅትመወዳደርይችላል::
2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት እና ቫት ዲክለረሽን የደረጃ 4 እና ከዛበላይ ብቃት ምዝገባ ምስክር እነዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር( Tin Number) ምስክር ወረቀት ማቅረበ የሚቸሉ
3 ተጫራቾችየጨረታሰነድከ 06/06/ 2007ዓ/ምጀምሮየማይመለስብር 200.00 /ሁለት መቶብር/በመክፈልከዚህበታችከተጠቀሱትአድራሻዎቻችንማግኘትይችላሉ::
በኣግአዚኦፕሬሽንበሚገኘዉየመቀሌከተማእቅድናፋይናንስፅ/ቤት ( 1ኛፎቅቁጥር 034)
4 የጨረታሰነዶችንጨረታዉሬድዩፋናከወጣበትቀንጀምሮለተከታታይ 30 የስራ ቀናት ከታችበ ተገለፀዉ ኣድራሻችንበመቅረብማግኘትይቻላል::
5ተጫራቾ የጎደና መብራት ብረት ፖል ስራብር (100,000.00 አንድመቶ ሺ ብር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናበባንክየተረጋገጠ (CPO) ማስያዝይኖርባቸዋል::
6ተጫራቾችየጨረታሰነዳቸዉንበሶስትፖስታ ”ኣንድኦርጅናል’’ እናሁለት “ሙሉ ገፃች ኮፒ” በኢንቨሎፖ በቀነ03/07/2007 ዓ/ምከቀኑ 8:30 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰዉ የፅ/ቤቱ ኣድራሻ በተዘጋጀዉ የጨረታሳጥንማስገባትአለባቸዉ::
8ጨረታዉበተመሳሳይቀነ07/07/2007 ዓ/ም ከቀኑ9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፅቤቱ ቢሮቁጥር 034 ይከፈታልበተጨማሪምተጫራቾችስለጨረታዉማብራሪያከፈለጉስልክቁጥር 0344406839 /408501 በተጠቀሰዉኣድራሻደዉለዉመጠየቅይችላሉ::
9 ይህጨረታየሚቆይበትጊዜ ( Validity period)ጨረታዉከተከፈተቀነጀምሮቢያንስለ 45 የስራቀናትየፀናይሆናል::
10 ፅ/ ቤቱየተሻለኣማራጭካገኘጨረታዉንበከፊልወይምሙሉበሙሉየመሠረዝመብቱየተጠበቀነዉ
የመቀሌከተማእቅድናፋይናንስፅቤት ( 1ኛፎቅቁጥር 034)