ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ

  1. የ2009 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
  2. በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
  3. ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
  4. ጨረታዉ ከ ህዳር 11/2010 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ህዳር 20/2010 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ የተሞላዉ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
  5. ጨረታዉ የሚዘጋዉ ህዳር 20/2010 ዓ/ም ከቀኑ 9:00( ዘጠኝ ሰዓት) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ህዳር 20/2010 ዓ/ም 9:30 ይሆናል::
  6. ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይም 0914729078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
  7. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉÂ