የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም በሰሜን እዝ ግቢ ዉስጥ የተለያዩ የፊኒሺንግ ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ተጫራቾች የሚገባቸዉ መስፈርቶች
-
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የ 2007 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃደ ማቅረብ አለባቸዉ::
-
በህንፃ ግንባታ ደረጃ 9 እና 10 መሆን ይጠበቅባችዋል
-
ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ 30 % ፔርፎርማንስ ቦንድ / PERFORMANCE BOND ማስያዝ አለባቸዉ::
-
ተጫራቾች ከየካቲት 6 ቀን 2007 ዓም ሎጂስቲክስ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በምምጣት የማይመለስ ብር ሃምሳ /50/ በመክፈል ለሽያጭ የተዘጋጀዉን ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል::
-
ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበት ቀን ጠቅላላ ዋጋ በማስመጣት በስመ በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅተዉ ሙሉ አድራሻዉን በመግለፅ ሎጂስቲክ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 መ/ቤቱ ባዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ከየካቲት 05 ቀን 2007 ዓ/ም እስከ የካቲት 12 ቀን 2007 ዓ/ም 11: 00 ሰዓት ድረስ ማሰገባት ይኖርባዋል ::
-
ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የካቲት 13 ቀን 2007 ዓ/ም ጥዋት 3:00 በሰሜነ ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም 5 ኛ ፎቅ በሚገኘዉ የስብስባ አደራሽ ይከፈታል::
-
አሸናፊዉ ተጫራች ከተገለፀ በሃላ 10 ቀናት ዉስጥ መጀመር ይጠበቅበታል ::
-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
-
አንድ ተጫራች ባቀረበዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም::