ዉስን ጨረታ
መቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ በኣይናለም ግቢ ለሰራትኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በተገለፀዉ መስፈርት የመኪና ኪራይ የሚችሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፍልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉ ሰነድ በመሙላት እንድትወዳደሩ እናስታዉቃለን
ማሳሰቢያ
1 በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ኮፒ መያያዝ አለበት::
2 የቫት ሰርተፊኬት ኮፒ መያያዝ አለበት::
3 የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል::
4 C P O ከጠቅላላ ዋጋ 2 % ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል::
5 የግብርና ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ሰርተፌኬት ኮፒ መያያዝ አለበት ::
6 ሊብሬ ማቀረብ የሚችል ( የሚያቀረበዉ ሊብሬ ከሰነዱ ጋር ማያያዘ አለበት
7 አንሹራንስ የገባ መሆን አለበት
8 መጉላላት ለማስቀረት ኣቅርቦቱ ያላቸዉ እና ማሳየት የሚችሉ (የሚያቀረቡት መኪና ታርጋ ቁጥር በጨረታ ሰነዱ መፃፍ አለበት)
9 ቴክኒክ ብልሽት የሌለበት እና ደረጃ 1 የሆነ መኪና ማቀረበ የሚችል
8 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከኣይናለም ግቢ መዉሰድ ይችላሉ::
8 ጨረታዉ 04/ 06 /2007 - 18/ 06 /2007 ዓ/ም ሰነድ በመዉሰድ መጫረት ይችላሉ::
9 ጨረታዉ 28/ 06 /2007 ዓ/ም 9:00 ተዘግቶ 9:30 በኣይናለም ግቢ ግዥና ንብረት ኣስተዳደር ቢሮ ይከፈታል::
No | Description የዕቃዉ / አገልግሎት | መለኪያ | ብዛት | የአንድ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ | ምርመራ |
1 | የመኪና ኪራይ
የመስክ ቦታ |
በቁጥር |
1 |
|
|
|