ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም

Â

1.   የተጫራቾች የጨረታው ፍቃድና የ2010 ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈሉበትን ማስረጃና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡Â

2.   ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የምታቀርቡበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቐለ ዋና መ/ቤት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ትችላላቹህ፡፡

3.   ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን የሚጫረቱባቸው ሰነድ ከጠቅላላ ዋጋ 2% ለድርጅቱ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም Unconditional Bank guarantee /Validated 90 Cal.day/ እስከ 06/02/2010 . ከጠዋቱ 300 ድረስ ገቢ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡ ከ2% በታች ያስያዘ ከጨረታ ዉጭ የሚደረግ ይሆናል፡፡

4.   ተጫራቾች የጨረታዉ ዶክሜንት መቐለ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ወይም አዲስ አበባ በሚገኘዉ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፋችን ብር 200 በመክፈል 22/01/2010 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት መዉሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡

5.   በድርጅቱ የቀረበውን ሰነድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 06/02/2010 . ከጥዋቱ 330 ስዓት መቐለ በሚገኘው ዋና መ/ ቤት ይከፈታል፡፡

6.   የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ ከጠቅላላ ዋጋ 10% performance bond ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

7.   የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ በ5 ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል፡፡

8.   ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ . 0342-40-00-14/0342-40-15-14/0111118239 ደውለው ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳስባለን፡፡