የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚሰራቸዉ የልማት ስራዎች የሚገለግሉ 10 ኮብራ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራይት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ግዴታዎች የምታሞሉ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን::
-
የኣቅራቢነት ፍቃድ ያላቹሁ : VAT ና TIn የተመዘገባችሁ ኮፒ ማቅረብ ይምትችሉ::
-
መኪኖች የ 2006 ዓ/ም ዓመታዊ ምርመራ ማድረጋቸዉን ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ::
-
ድርጅቱ ከጠየቀዉ ሞዴል መኪና ዉጭ ያቀረበ ተቀባይነት የለዉም::
-
የሚያቀርቡት ዋጋ በቀን ሒሳብ መሆን አለበት::
-
ለጨረታ ማስከበሪያ በ C.P.O ወይም በጥሬ ገንዝብ 3000.00 ብር ማስያዝ የሚችል::
-
የነዳጅ ፍጆታ ብቻ ድርጅታችን የሚሸፍን ሲሆን ሌሎች ለመኪናዉ የሚያስፈልግ ወጪዎች አከራዪ ባለ ንብረት የሚሸፍን ግዴታ አለበት::
-
አሸናፊዎች ለሚያቀርቡት መኪና በቴክኒክ ባለሞያ ተፈትሾ ብቃቱ ከተረጋገጠ በሃላ ድርጅቱ በሚጠራበት ግዜ በ 3ተ ቀናት ዉስጥ ዉል አስረዉ ስራ መጀመር ይችላሉ::
-
ጨረታዉ በአየር ላይ የሚቆየዉ ከ 07/ 04/ 2007 ዓ/ም እስከ 4 /05/ 2007 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ በ 9:00 ሰዓት ይከፈታል::
-
ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ::
አድራሻ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማህበር 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9 ስልክ ቁጥር 034 418556 ፖሰታ 957
የእቃዉ ዝርዝር
ተቁ |
የእቃዉ አይነት
|
መለያ ቁጥር |
መለኪያ |
ብዛት | ነ /ዋጋ | ጠቅላላ /ዋጋ |
ማብራርያ | ||
ብር | ሳ | ብር | ሳ |
| |||||
1 | ኮብራ መኪና | Model 1 HZ 105 L | በቁጥር | 10 |
|
|
|
|
|
Sub TOtal |
|
|
|
|
| ||||
15 % VAT |
|
|
|
|
| ||||
Grand Total |
|
|
|
|
|