የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን አገልግሎት ፅ/ቤት

የተሽከረካሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ተቁ

የተሽከርካሪ ዓይነት

ብዛት

1

ካርጎ ክሬን ከ5 እስከ 10 ቶን የሚያነሰ

2

2

አይሱዙ 35 ኩንታል የሚጭን

27

3

ደብል ጋቢና ፒክ ኣፕ

15

1 በጨረታዉ መስፈርቱን የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸዉ የንግድ ድርጅቶች Â ወይም የተሸከርካሪ ባለ ንብረቶች መወዳደር ይችላሉመወዳደር ይችላሉ :

2 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ያከናወኑበት እና የተሽከርካሪዎቹን ሙሉ ኢንሹራንስ ዋስትና ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸዉ

3 ጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ማግኘት ይቻላል

ስልክ ቁጥር 0344409568