መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት

1 ተጫራችች በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ወይም በመንገድ ሥራ ተተቋራጭ ዘርፍ GC ወይንም Â RC ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 ተጫረቾች በቴክኒካል መስፈርት ተብሎ የተቀመጠዉን

  • 1 ዶዘር ወይንም 1 ቼን ኤክስካቫተር
  • 1 ግሬደር
  • 1 የዉሃ ቦቴ
  • ቢያንስ 2 ዳምፕ ትራክ

በባለቤትነት ያለዉ ሰለመሆን ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ሆኖ ለስራዉ የሚያስፈልጉ ሌሎች ማሽነሪዎችን በኪራይ ማማማለት የሚችልÂ

3 በመንገድ ስራ ላይ ደረጃዉን የጠበቀ መንገድ ቢያንስ እስክ 10 ኪ.ሜትር ያህል ከላይ በተጠቀሱት የስራ ዓይነቶች የስራ እና ለመስራቱ ከህጋዊ ድርጅት የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

4 ህጋዊ የንግድ ፋቃድ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

5 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚቀርቡትን ገንዘብ በተጫረቾች ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰዉ መሠረት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አላበቸዉ

6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በስም በተሸገ ኤንቨሎፕ 05/4/2009 ዓም ከ 8:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

7 ጨረታዉ 5/4/2009 ዓም ከ ሰዓት 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮጀክት ፅቤቱ ይከፈታል

8 ተጫራቾች ማስረጃቸዉን ይዘዉ ማቅረብ የጨረታዉን ሰነ ፕሮጀክቱ ፅህፈት ቤት እየቀረቡ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ

ኣድራሻ የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቀሌ ሪፊራል ሆስፒታል ፕሮጀክት

03 48 40 24 28/ 03 48 40 24 48 Â ኣዋሽ ፊት ንፊት