የኢትዩጰያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት

1 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸሁ ኣቅራቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ዶክመንት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከጥቅምት 22/2009 ዓም ጀምሮ ሕጋዊ ንግድ ፍቃዳችሁን በመያዝ ቢሮኣችን በስራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ እንገልፃለን

2 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ : የኣቅራቢዎች መዝገብ ሰርተፌኬት: Â የ VAT ሰርተፊኬት : የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር Tin : የነሓሴ የVAT ወር ዲክለር የተደረገ ማስረጃ ከጨረታ ሰነድ አበሮ መቅረብ አለበት

3 ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ

4 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታዉ ደኩመንት ላይ የተጠቀሰዉ መጠን ገንዘብÂ በስፒኦ አሰርተዉ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ቢሮኣችን በጨረታ ካቀረባቸዉ እቃዎች ብዛት እስክ 2% መጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

6 ጨረታዉ ሕዳር 6/2009 ዓ/ም 9:00 ሰዓት ተዘግተቶ ወድያዉኑ Â መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ቢሮኣችን የዕቃ ግዢ Â ፍል ይከፈታል

7 ቢሮአችን ጨረታ ሌላ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 0342405397 ወይም በፋክስ ቁጥርÂ 0942405392 መጠየቅ ይችላሉ