የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የዓመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ

ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

ለጨረታ ማስከበሪያ 20,000 ማስያዝ የሚችል

አሸናፊ ከታወቀ ጀምሮ በ 5 ቀናት ዉል ማሰር የሚችል

መኪናዉ 400 ኩንታል የመጫን አቅም ያለዉ

ተጫራቾች የማመለስ 150 በመክፈል ከ መከላከያ ኮንስትራክሽን ከሚያስገነባዉ በላ ሶስት ኮኮብ ሆቴል አክሱም ሆቴል አጠገብ የሚገኘዉ ቀርበዉ Â ከጥቅምት 15 2009 ዓም ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ መዉሰድ ይችላሉ

ጨረታዉ 25/ 02 /2009 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 0930014642 /0930014647