የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ዳብል ፒክ ኣፕ Hard top ወይም 3L እና 5 L

መኪናዉ አዲስና ምቾች ኤሲ ያለዉ

መኪናዉ ነዳጅ ፍጆታዉ በአንድ ሊትር እስከ 8 ሜትር መጋዝ የሚችል

የአከራይና ተከራይ ፍቃድ ያለዉ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል

የነዳጅ አቅርቦት ከተከራይ መሆኑንና ሙሉ የሰርቪስ የሹፌር ከአካራይ መሆኑን እንገልፃለን

የዓመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ

ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

ጨረታዉ ከ 14/ 01/ 2009 እስከ 21/ 01 /2009 ዓም መግዛት ይቻላል

ጨረታዉ 21/ 01 /2009 9:00 ሰዓተ ተዘግቶ 9:30 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 0914268835