በዚህ መሰረት
1 ደረጃዉ GC/BC-5 : ከዝያ በላይ GC/BC-4 ና ከዝያ በላይ የሁኑ የ2008 ዓ/ም የስራ ግብር የከፈሉ: የኮንስትራክሽን ፍቃዳቸዉና የንግድ ስራ ፈቃዳቸዉ ያሳደሱ : በኮንስትራክሽን ኣቅራቢነት ሰርትፍኬት ያላቸዉ : የቫት ሰርተፍኬት : የቲን ሰርትፍኬትና የመጨረሻ ወር የቫት ዲክላሬሽን የሚቀርቡ
2 የጨረታዉ ማስከበሪያ ዋስትና በኢትዩጰያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸዉ የታወቁ ባንኮች 200, 000.00 (ሁለት መቶ ሺ ብር) ለደረጃ GC/BC-4 እንዲሁም 100,000.00 (ኣንድ መቶ ሺ ብር) ለ ደረጃ GC/BC-5 ብሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
3 ተጨጫራቾች ለሚሰሩት የህነፃ ፕሮጀክት ሳይት ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ በ210 (ሁለት መቶ አስር) ተከታተይ ቀናት አጠናቆ ማስረከብ የሚችሉ
4 የጨረታዉ ዶክመንት 07/10/2008 ዓም ጀምሮ እስከ 21/10/2008 ዓም አስፈላጊዉን ዶክመንት በመያዝ የማይመለስ ብር 500 (ኣምስት መቶ) በመክፍል ከትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅቤት ቢሮ ቁጥር 435 መዉሰድ ይችላሉ
5 የጨረታዉ ሰነድ በተጫራቾች መመርያ መሰረት ተሞልቶ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶች ኦርጅናሉና ሁለት ፎቶ ኮፒዎች ሲፒኦ ለየብቻቸዉ በሰም ታሽጎዉ በአንድ ትልቅ ፖስታ ዉስጥ ተከተወና በላይ ላይ ለሚጫረቱት ፕረጀክት ስም በሚታይ ቀለም ፅፈዉ በሁሉም ዶክመንት ላይ ተፈርሞበትና ( አጠቃላይ ላይ ተፈርሞበትና ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት እስከ 21/10/2008 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ ፅ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
6 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት 21/10/2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 በተጠቀሰዉ ቦታ ይከፈታል
7 ኣስሪዉ ፅ/ቤት የተሻላ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ ኣይጋደድም
8 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 034 440 68 40 መጠየቅ ይቻላል