የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ስለሆነም ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታ ሰነዳቸዉ በፖስታ በማሸግ አክሱም ሆቴል ፈት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል በሚገኘዉ ፕሮጀክታችን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጃዉ ሣጠን እስከ 29/09/2008 ዓም ጨረታ ሠነዳቸዉን እንድታስገቡ ይጋብዛል

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸዉ ነገሮች

1 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ

2 ቲን NO ተመዝጋቢ የሆናችሁ

3 የባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ ይምትችሉ

4 የከራዩ የወር ክፍያ ሲከፈለዉ የታወቀ ተከታታይ ቁጥር ደረሰኝ ማቅረብ

5 ተጨራቾች ቫት ወይንም ToT ተመዝጋቢ ከሆናችሁ የምታስገቡት ከቫት በፊት ወይንም ToT በፊት መሆኑን መግላፅ አለባችሁ ይህ ካልሆነ ግን የቀረበዉ ዋጋ ቫት ወይንም ToT እንዲካተት ተደርጎ ይወሰዳል

6 ተጫራቾች የምታስገቡት ዋጋ የነዳጅ ወጪ በተከራይ እንደሚሸፈን ግምት ዉስጥ በማስገባት መሆን አለበት

7 የዘይትና ቅባት ወጪ በአከራይ ይሸፍናል

8 አከራይ ሽፌር ያቀርባል

9 በምተስገቡት ዋጋ መኪናዉ በአንድ ሊትር ስንት ኪ/ሜትር እንድሚሄድ ጣቅሳችሁ ማስገባት

10 ጨረታዉ ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 29/09/2008 ዓም ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ይከፈታል

ማሳሰቢያ ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ 03 44 40 02 42 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

አድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ቁጥር ግቢ ቢሮ 04Â