ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሃራጅ የጨረታ ማስታወቅያ ቁጥር 12/2017
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች የምግብ ነክ ዕቃዎች፤ የቤት መገልገያዎች የንጽና መጠበቂያዎች እንዲሁም የእርሻ ግብአቶች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
1) በዚህም ቅ/ፅ/ቤቱ ባወጣው የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውመም ተጫራች
ሀ) በዘርፉ የፀና የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ሰርቲፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ኪሊራንስ ወይ ደብዳቤ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
ለ) የዚህ አንቀፅ ፊደል ተራ (ሀ) ድንጋጌ ቢኖርም ለጨረታ የቀረቡ ዕቃዎች ግምታዊ ዋጋው ከብር 500,000(ከኣምት መቶ ብር በታች ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክሰ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አይገደድም፡፡
2) ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በመሄድ ክፍያ በመፈጸም ሰነዱ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 411 በመሄድ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ከሚያዚያ 7/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ድረስ የተጠቀሱት ማስረጃዎች ኮፒ በማቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡
3) በሃራጅ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ለአልባሳትና ጫማዎች ብር 33,6887 ; ለምግብ ነክ ዕቃዎች ብር 3,269 ፤ለቤት መገልገያዎች ብር 1,128 ፤ለንጽህና መጠበቂያዎች ብር 349 : ለእርሻ ግብአቶች ብር 3,875 C.P.O በመቀሌ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት በም ባንክ ማሰያዝ ይኖሩበታል።
4) ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (ሰኬጁል) መሰረት መጫረት ይችላሉ፡፡
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም | የንገረሉ ዓይነት | ጨረታው ዓይነት | የንብረት መስክ ቀን የጨረታ ሰነድ ከዱ ቀን ጀምሮ | የጨረታ ሰሚያ እና ፈቻ ቀንና ሰዓት | |
---|---|---|---|---|---|
ከ | እስከ | ||||
መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት | የተለያዩ እቃዎች | ሃራጅ ጨረታ | 7/8/2017 | 16/08/17 | 16/08/2017 ከቀኑ 6:00 ተዘግቶ በዚያውኑ ቀን 6፡15 ጨረታው ይጀመራል። |
5 ጨረታው መክፈቻ ቦታ መቀሌ ጉ/ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው ተጨራቾች
ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡
4) ለጨረታ ኣሸናፊዎች ተጫራቶች ለጨረታው
ያሰያዙት ሲፒኦ ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር
የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቶች ያሰያዙት የጨረታ ዋሰትና በ3 ቀናት ወሰጥ ተመላሽ ይደረግላችዋል፡፡
5) የጨረታው ኣሸናፊ ጨረታውን ለማሰ ከተገለጸው ጊዜ ጀምሮ 5 (ኣምስት) ቀናት ውሰጥ ዕቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ ኣለበት፡፡
6) ተጨራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ወይም በመስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃዎችን መረከብ ኣለባቸው::
7) በተራ ቁጥር 6 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረገ ተጨራች ለጨረታው ማስከበርያ ያስያዘው ሲፒኦ ለጽ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሸያጭ የቀርባል፡፡
8) ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆኑን ይታወቅ፡፡
9) ጽ/ቤቱ የተሸለ ማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251342407107 ወይም በስልክ ቁጥር +251342408513 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡