የጨረታ ማስታወቂያ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤፍ ኤም ሬዲዩ ኣክሰሰሪ : ፈርኒቸር :ካርታመ :የመኪና ስፔር : የመኪና ጎማ : የመኪና ደኮረሽንና : የሞተርሳይክል ስፔር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
በዚሁ መሰረት የሚቀጥሉ መስፈርት የሚያማሉ መወዳደር ይችላሉ::
1 ማንኛዉም በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለዉ የንግድ ድርጅት ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች ለማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል::
2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 17/02/ 2007 ዓ/ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ/ ብር በመክፈል ከዚህ በታች ከተጠቀሱት አድራሻዎቻችን ማግኘት ይችላሉ::
3 በኣግአዚ ኦፕሬሽን በሚገኘዉ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ( 1ኛ ፎቅ ቁጥር 034)
4 የጨረታ ሰነዶችን ጨረታዉ ሬድዩ ፋና ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ከታች በተገለፀዉ ኣድራሻችን በመቅረብ ማግኘት ይቻላል::
5 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ( Tin Number) ምስክር ወረቀት ማቅለብ የሚችሉ::
6 ተጫራቾች ፅ/ቤቱ ያቀረበዉ ናሙና ማየት ይኖርባቸዋል ::
7 ተጫራቾች ኤፍ ኤም ሬዲዩ ኣክሰሰሪ 4000 : ፈርኒቸር 3000:ካርታመ 5000 :የመኪና ስፔር 4000 : የመኪና ጎማ 3000: የመኪና ደኮረሽን 3000 : የሞተርሳይክል ስፔር 3000 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል ::
8 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በሁለት ፖስታ ”ኣንድ ኦርጅናል’’ እና አንድ ‘ኮፒ ‘ በሰም በታሸጉ ኢንቨሎፖች እስከ ቀነ 08/02/2007 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰዉ የፅ/ቤቱ ኣድራሻ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ::
9 ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀነ 08/02/2007 ዓ/ም ከቀኑ 8:45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፅቤቱ ቢሮ ቁጥር 034 ይከፈታል በተጨማሪም ተጫራቾች ስለ ጨረታዉ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 0344406839 /408501 በተጠቀሰዉ ኣድራሻ ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
9 ይህ ጨረታ የሚቆይበት ጊዜ ( Validity period) ጨረታዉ ከተከፈተ ቀነ ጀምሮ ቢያንስ ለ 45 የስራ ቀናት የፀና ይሆናል::
10 ፅ/ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅቤት ( 1ኛ ፎቅ ቁጥር 034)