ከፍተኛ ፍርድ ቤት

በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ግርማይ ተ/ሃይማኖት 

እና 

በአፈፃፀም ተከሳሽ ወ/ሮ ፀጋ ገ/ታትዮስ 

በመካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በመቐለ ከተማ በክፍለ ከተማ ሰሜን ላጪ የሚገኝ ቤት እና ቦታ ስፋቱ 219.6 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት እና ቦታ አዋሳኙ በምስራቅ 007B፣ በምዕራብ መንገድ፣ በደቡብ ክፍት ቦታ፣ በሰሜን 006 በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መነሻ ዋጋ 439,250.16 (አራት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ሺህ ሁለት መቶ ሃምሳ ከአስራ ስድስት ሳንቲም) ሊያጫርት ስለተፈለገ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሊሳተፍ የፈለገ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በሚካሄድበት ቀን በ17/6/2017 ዓ.ም ከ3:00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ጀምሮ እስከ 6:30 ሰዓት ድረስ ቀርቦ እንዲጫረት እና የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊው ለጊዜው 25% የሚያስይዝ መሆኑ የቀረውን ደግሞ በ15 ቀን ውስጥ ገቢ የሚያደርግ መሆኑ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጤት ቀን 17/6/2017 ዓ.ም 9:00 ሰዓት እንዲቀርብ መቐለ የከተማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል፡፡

የመቐለ ከተማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት