በኢትዩጵያ ቀይሕ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጣ

የመኪና ጥገና የጨረታ ማስታወቅያ

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረ ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት የWDB1317 ሞዴል ማርሰድስ ቫኩም ት (Vacum Truck) ሻንሲ ቁጥር WDB6760321k-130766 መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገባችሁ

4. በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5. የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ07/05/2017 ዓ/ም እ 20/05/2017 ዓ/ም መውሰድ ትችላላችሁ

6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 21/05/2017 ዓ/ም 9፡00 ሰ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም ለውድድር ለጨረታ ያቀረባቹሁት 1 ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /alidity period መጠቀስ አለበት፡፡

7. ተጫራቶች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባችሁ፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ 2%) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በጥ ገንዘብ ማስያዝ ኣይፈቀድም፡፡

9. የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 21/05/2017 ዓ/ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህ ወኪላቸው : ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኙ ይመረጣል፡፡ ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸ ጨረታው አይስተጓገልም፡፡

10. ጨረታ ኣሸናፊ የሆነ ኣቅራቢ የጨረታ ውጤቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ውል በማሰር በኣምስት የስ ቀናት ውስጥ ንብረት መኪናው ተረክቦ ጥገና መጀመር ይኖርበታል፡፡

11. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር -- 0914199979 መደወል ይችላል፡