ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር ERMMB/NCB/005/2017 EC

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

  • ሎት አንድ - የሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ መቆጣጠሪያ የጣት አሻራ ማሸን

በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1 ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ

2. ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

3. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት

4. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ለሎት አንድ የሰዓት መቆጣጠሪያ የጣት አሻራ ማሸን (Biometric Atendance)ብር 50,000.00 (አምሳ ሺህ) እያንዳንዳቸው በባንክ በተመሰከረለት ቼከ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መክፈቻ ቀን ድረስ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ኣጠገብ የሚገኘው የትግራይ ክልል አካል ጉዳተኞች ማህበር ህንፃ ከሚገኘው የቅ/ጽ/ ቤቱ ግዥና ፋይናንስ ቡድን ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 20 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 15/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውም በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 በመስሪያ ቤቱ አዳራሽ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

7. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸናፊ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ)CPO በማስያዝ ከመ/ቤታ ጋር ውል ይፈራረማል።

8. መ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. ተጫራቾች ሁለም ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባችዋል፡፡ ተጫራቾች ዋጋውን ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።

10. ማንኛውም ስርዝ ድልዝ ያለበት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ስነድ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ውጪ ይደረጋል።

11. የሰዓት መቆጣጠሪ የጣት አሻራ ማሽን (Biometric Attendance) ሙሉ specification የያዘ ሰነድ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ላይ መሆኑን እናሳውቃለን::

ስልክ ቁጥር 034 441 1005/0935 282 274/ /ፋክስ 034 440 7309

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት