ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

ግልፅ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ፈቃዳቸውም በዘመኑ የታደሰ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፤
  3. ቲን ሰርተፊኬት ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾቹ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው መሆኑን ማቅረብ የሚችሉ፤
  5. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችሉ፤
  6. ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 150,000 (መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ብቻ ሲሆን በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችሉ ይሆናል።
  • ሎት 1 የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቲ መኪና ኪራይ አገልግሎት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበርያ 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችሉ።

7. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ 300.00 ብር (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱን መግዛት ይችላል።

8. ማንኛውም ተጫራች በእያንዳንዱ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ማቅረብ አለበት።

9. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

10. ዩኒቨርስቲው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-034-4-45-23-18 ወይም 09-14-70-31-20 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።
E-mail address:- Mezgebet2015@gmail.com