ዓዲ ሐቂ ፍርድ ቤት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

አፈ/ከሳሽ፤- አቶ ቢንያም ንጉሰ እና

አፈ/ተከሳሾች፡-

1. ወ/ሮ አሚት ተስፋይ

2. አቶ ምንገሻ ንጉሰ

መካከል ባለው የአፈፃፀም ከርክር አስመልክቶ በአፈ/ተከሳሽ የሚታወቅ የከተማ ቤትና ቦታ በዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ አሞራ ቀበሌ የሚገኘውና ስፋቱ 336 ካሬ ሜትር አዋሳኙ በምዕራብ ተስፋይ፣ በምስራቅ አብርሀት ከበደ፣ በደቡብ መንገድ፣ በሰሜን ትምኒት ተስፋይ ሆኖ በውስጡ 4 ክፍል ቤት ያለው ለውሳኔ ማስፈፀሚያ በፍርድ ቤት የተያዘ ሃብት ስለሆነ እና በመነሻ ዋጋ ብር 2,007,148.41 /ሁለት ሚሊዮን ሰባት ሺ አንድ በመቶ አርባ ስምንት 41/100/ ሆኖ ባለው መነሻ ዋጋ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልግ ተጫራች ካለ በተጠቀሰው ቤትና ቦታ ለ30/03/2017 ዓ/ም ከ3፡00 ሰአት እስከ 6፡00 ሰአት ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ ሲል የዓዲ ሓቂ ወረዳ ፍርድ ቤት በዚህ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ያሳውቃል፡፡

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ