ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር AK/NU/PPPAD/3970/02/2016

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን የእቃዎች ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ዝርዝር

ተ.ቁ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ቁጥር/ሎት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዓይነት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ መሸጫ ዋጋ በብር

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ መጠን በብር

1

13

ትኩስ የበሬ ስጋ

500.00

100,000.00

2

14

የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና መለዋወጫ

500.00

100,000.00

3

15

የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

500.00

40,000.00

4

16

የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች

500.00

70,000.00

ስለዚህ:

  1. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ለእቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ከግዥ ከፍል ህንፃ ቁጥር 53፣ ቢሮ ቁጥር 002 ፤ ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ሰነዱ - መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በሥራው መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸው፡፡
  3. የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡
  5. ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል፡፡
  6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚከፈተው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለእቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ፣ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን መክፈት አይስተጓጎልም፡፡
  8. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊ በጊዜው ቀርቦ ውል የሚያስር ከሆነ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ የግድ ያስያዘው ገንዘብ አይመለሰለትም፡፡
  9. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 13 574 560/09 14 7743 40 ደውለው ይጠይቁ

አክሱም ዩኒቨርሲቲ