በዚሁ መሰረት
1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ: የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የግብርር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
2 በቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል
3 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ስፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል
በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ /Â መቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል
Â
ሎት | መድብ | የጨረታዉ ዓይነት | ሲፒኦ |
1 | ሎት-1 | የነዳጅ አቅርቦይ | ብር 100,000.00 |
2 | ሎት-2 | የህትመት ዉጤቶች(አጀንዳና ሌሎች ህትመቶች) | ብር 50,000.00 |
3 | ሎት-3 | የክችን እቃዎችና መለዋወጫ | ብር 100,000.00 |
4 | ሎት-4 | የህትመት ዉጤቶች | ብር 30,000.00 |
5 | ሎት-5 | የስፖርት መዝናኛ ማእከል እቃዎች | ብር 50,000.00 |
6 | ሎት-6 | የታሸገ ዉሃና ለስላሳ | ብር 30,000.00 |
7 | ሎት-7 | የአዉሮፕላን ትኬት አገልግሎት ግዥ | ብር 30,000.00 |
8 | ሎት-8 | የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች | ብር 50,000.00 |
9 | ሎት-9 | የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች | ብር30,000.00 |
Â
4 ማንኛዉም ተጫራች ለህንፃ ግንባታ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ
5 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል
6 ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ
7 ጨረታ ከወጣበት በ21ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል ::15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል
8 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም
9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 441 47 84 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል
Â