መቐለ ዩንቨርስቲ

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን :  20/ታሕሳስ / 2016

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን :  በ16 ኛዉ ቀን ጠዋት 3:30

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ16 ኛዉ ቀን ጠዋት 4:00

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር 03/2016

ተ.ቁ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዓይነት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ማብራርያ የብር መጠን

ማብራርያ

ሎት 1

የምግብ መገልገያ መለዋወጫ እቃዎች

150,000.00

ሎት 2

የፅዳት እቃዎች

100,000.00

ሎት 3

የምግብ ግብዓቶች

200,000.00

በዘርፉ ሀጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

በቀረበው ዝርዝር ስፐስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፣

የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት/ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣

የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣

በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችል፣

ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ግዠና ንብረት አስተዳደር ዳ/ር ፅ/ቤት መውሰድ ይችላል፣

ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚህ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን የመወዳደርያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፣

ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል። 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበርያ ቢድ ቦንድ አይመለስለትም።

ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ   የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር C21-201

ስ.ቁ 034 441 4784/09 14 72 74 48  ፖ.ሳ.ቁ 231 ዋና ግቢ መቐለ ዩኒቨርሲቲ መጠየቅ ይቻላል።