ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ

                            የጨረታ   ማስታወቂያ
ቅዱስ   ፍሬምናጦስ  አባ  ሰላማ ከሣቴ   ብርሃን መንፈሳዊ  ኮሌጅ  የፅህፈት  መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ  መግዛት   ይፈልጋል::

ስለዚህ
1 የ 2006 ዓ/ም  ግብር የከፈለና ዓመታዊ  የስራ ፍቃድ  ያሳደሰ::
2 ጨረታዉ መሳተፍ    የሚፈልግ     የጨረታ  ሰነድ  የማይመለስ  100.00  /መቶ ብር/  በመክፈል  ከገነዘብ  ቤት   መዉሰድ  ይችላል::
3 ጨረታዉ  ከመስከረም  27/2007 ዓ/ም   ጀምሮ እስከ  መስከረም 23/2007 ዓ/ም  9:00( ዘጠኝ ሰዓት )  ድረስ የሚቆይ ሆኖ  የተሞላዉ የጨረታ   ሰነድ  ኦርጀናልና  ኮፒ   ለየብቻዉ በሁለት  ፖስታ     የተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይቻላል::
4 ተጫራቶች    የጨረታ   ሰነድ   ከመከፈቱ በፊት  ጨረታ ማስከበሪያ   2%  የባንክ  ቢድ ቦንድ  በሲፒኦ  ማስያዝ   ይኖርባችዋል     ጥሬ  ገንዘብ ግነ ማቅረብ  አይፈቀድም::
5    ጨረታዉ የሚዘጋዉ መሰከረም  23 /2007 ዓ/ም    ከቀኑ    9:00( ዘጠኝ ሰዓት )  ሲሆን  ጨረታ የሚከፈተዉ   ደግሞ   በ 23/1/2007 ዓ/ም  ከቀኑ   9:30   ይሆናል::
6 አሸናፍዉ  ከተገለፀበት ጀምሮ   በሁለት   ቀናት  ዉስጥ   10%  የጨረታ  ማስከበሪያ  ስፒኦ  ማስያዝ ይኖርበታል::
7 ለተጨማሪ ማብራሪያ   0344-4-99- 76    ወይም  0914-01-05- 92  ደዉለዉ  መጠየቅ  ይችላሉ ::

ማሳሰቢያ        

ኮሌጁ   የተሻለ አማራጭ   ካገኘ  ጨረታዉነ  በሙሉም   ሆነ   በከፊል   የመሰረዝ  መብቱ  የተጠበቀ ነዉ