- በዚህ ግልጽ ጨረታ የሚወዳደሩ አቅራቢ ድርጀቶች በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድየአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባሰርቲፊኬት ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሰነድ ፋይናንሽያል ኦርጅናሉን በአንድ ፖስታ ኮፒውን በአንድ ፖስታእና ቴክኒካል ኦርጅናሉን በአንድ ፖስታ ኮፒውን በአንድ ፖስታ የተጫራቾቹ ስምና ፊርማ አድራሻ በግልፅተጽፎባቸው አራቱም ፖስታዎች በአንድፖስታተደርጎ በሰም ታሽጎ መቅረብ ሲኖርበት ሰነዱ በተወሰነው ጊዜናሰዓት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ ስራ ሂደት ህንጻ ቁጥር1 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
- የሚገዙት እቃዎችን አይነት እና ዝርዝር መግለጫ (Specification) ከጨረታ ሰነዱ የቀረበ ሲሆን አስፈላጊበሆነበት መግለጫ ተጨማሪ የስዕልም ሆነ ግራፍ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ ለሚያቀርባቸው የእቃዋጋዎችቫት ሳይጨምር የጠቅላላ ዋጋውን 1 % የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ቼክ (CPO) ከመወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ ጋር በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በግልጽ ጨረታ ገዝተው ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮበግዥና ፋይ/ንብ/አስተ/ደጋፊ ስራ ሂደት ህንጻ ቁጥር 1 መውሰድ ይችላሉ::
- የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለ10 የስራ ቀናት እስከ 10ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድርስ በግልጽ ጨረታ ገዝተው የሚቆይ ሲሆን በ10ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቶችባሉበት ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥናፋይ/ንብ/አስተ/ደጋፊ ስራ ሄደት ህንጻ ቁጥር 1 ይከፈታል፡፡
- . የጨረታው መክፈቻ ጊዜ ቀን የጨረታውን መክፈቻ ፕሮግራሙን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውባይገኙ ቢቀሩ የጨረታውን መከፈቻ ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
- ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::በተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገዎት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥናሩይ/ንብ አስተ/ደጋፊ ስሪ ሂደት በስልክ ቁጥር 0336660021/22ደውስው ይጠይቁ፡፡
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ