የተዘረዘሩትን ማሽኖች እቃዎች በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል
- ሎት 1 shearing and Bending Machine
- ሎት 2 Matenela Mashine with polisher and Jawe
- ሎት 3 Different Concert mixers with KAMA Welding Generator Machine Material
- ሎት 4 የዘይት ማጣሪያ ማሽን
- ሎት 5 የጨርቃ ጨርቅ ልብስ ስፌት መሳርያ ማሽኖች
- ሎት 6 የኬክ : የዳቦና የብስኩት መስርያ ማሽኖች
- ሎት 7 Digital printer
- ሎት 8 ኣይሱዙ መኪና / Isuzu NPR with TERMO KIN REFRIGRATOR በግልፅ ጨረታ
በዚህ መሰረት ጨረታዉን ለመወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች
1 በዘርፉ አግባብነት ያለዉ የ2008 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድና ቲን(TIN) ያላቸዉ ቫት የተመዘገቡ ንዲሁም በአቅረቢች ዝርዝር ዉስጥ መመዝገባቸዉ ማረጋገጫ ፎቶ ኮፒ የሚቀርቡና ከሽያጭ ባኃላ የጥገና ኣገልግሎት /after sales service/ ሊሰጡ የሚችሉ
2 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ኣየር ላይ ከዋለበት ቀን ለካቲት 18/2008 ዓ/ም ጀምሪ እስከ መጋቢት 05/07/2008 ዓ/ም የማይመለስ ብር 50.00 /ሓምሳ ብር/ በመክፈል ጨረታ ሰነድ ከካዛ የካፒታል ዕቃዎች ፋይናንስ ኣክስዩን ማህበር ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ 3ኛ ፎቕ በሚገኘዉ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ
3 የጨረታ ማሰከበሪያ የጨረታዉ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ : CPO: ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ የጨረታዉ ጠቅላላ ዋጋ 2 % ያላስያዝ ተጫራች ከዉድድር ዉጭ ይደረጋል
4 ጨረታዉ መጋቢት 5/2008 ዓ/ም 3:00 ተዘግቶ ብተመሳሳይ ቀን ጧት 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወም ወኪሎቻቸዉ በተገኙት ከላይ በተጠቀሰዉ ቢሮ ቁጥር 13 የግዥና ንብረት አስተዳደር ድቪዥን የሚከፈት ሲሆን ዘግይቶ የመጣ ጨረታ ሰነድ ተቀበይነት አይኖረዉም
5 ተጫራቾች ፋይናንሻል ሰነድና ቴክኒካል ሰነድ ለየብቻዉ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከኦርጅናል ሰነድ በተጨማሪ አንድ ኮፒ በማድረግ የማጫረተዉን ሎት ቁጥር በመጥቀስ በካዛ የካፒታል ዕቃዎች ፋይናንስ አክስዩን ማህበር ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ 3ኛ ፎቅ በሚገኘዉ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 13 የግዠና ንብረት ድቪዥን ድረስ በመምጣት ለዚሁ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገበባት ይችላሉ
6 ይህ ጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ግዚ ጨረታዉ ከተከፈተበት በጓላ ለ45 ቀናት የፀና ይሆናል
7 በዘህ ጨረታ አሸናፊ የሆኑት ድርጅቶች ካሸነፉት ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ በማስያዝ ከሸነፈበት ጊዜ በሶሰት ቀናት ዉስጥ ዉል መፈረም አለባቸዉ
8 አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸፋቸዉ ዕቃዎች በ 45 የስራ ቀናት ዉስጥ በራሱ ትራንስፖርት ሎት 1 መቀሌ, ሎት 2 አክሱም ከተማ , ሎት 3 /= 3 ሚክሰሮች መረከብያ ቦታ መቀሌ ኣንድ ሚክስር ዉቅሮ ከተማ , ሎት 4 5 እና ሎት 7 አክሱም ከተማ ድረስ ሎት 6 ና 8 መቀሌ ድረስ እንድ አስፈላጊነቱ ተጫረቾች በራሳቸዉ ወጪ ትክለዉና ለተጠቃሚዎች ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል
9 ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ንብረት በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ማንዋል ማቅረብ ቢያንስ የኣንድ ኣመት ከሽያጭ በኃላ ዋስትና የመስጠት ግዴታ አለባቸዉ
10 ግዥ ፈፃሚዉ አካል ጨረታዉን እንደ አስፈላጊነቱ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለዉ
11 ቢሮዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ : ካዛ ካፒታል እቃዎች ፋይናንስ ንግድ ስራ ኣክስዩን ማህበር
ስልክ ቁጥር 0342400081/82 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉ
Â