የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮምሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል::

  1. የቧንቧ እቃ አቅራቢነት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ::
  2. የ2007 ዓ/ም ግብር የከፈሉና የዓመት ፍቃድ ያሳደሱ::
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተ.እ.ታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
  4. ተጫራቾች ከተራ ቁጥርÂ 1-3 የተጠቀሱት መረጃዎች ኦርጅናልን በመያዝየጨረታ ሰነድ መግዛት አለባቸዉ
  5. ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ በማይመለስÂ 20.00 / ሃያብር/Â በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይÂ 10 / አስር / ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ::
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ብርÂ 5000.00Â /አምስት ሺ ብር / የባንክ ዋስትና ወይም CPOÂ ማቅረብ የሚችሉ::
  7. ዕቃዉ ዉል ከተፈፀመ ቀን ጀምሮÂ በ 7 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ሙሉ በሙሉ ማስረከብ የሚችሉ
  8. ተሞልቶ የሚቀርበዉ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በድርጅታችን በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ብቻ ተሞልቶ መቅረብ አለበት::
  9. የጨረታዉሳጥ ን በ 16/6/2008 Â ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም መገኘት የማይችሉ ከሆነ ሰነዶችን በሟሟላት በፖስታዉ ላይ ይከፈትልኝ ብለዉ ከፈረሙና የድርጅትዎ ማሀተም ካደረጉ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤትይክፈታል::
  10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ 05 ቀበሌ ኮነደሚኒየም አጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት

ስልክ 034 4409751 034 4409752