ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች
- የዘመኑ የመንገስት ግብር የከፈሉና የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ
- የግብር ከፋይ ቁጥር መመዝገባቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸዉና የ ሕዳር ወር ቫት ዲክለር ማድረጋቸዉማስረጃ የሚያቀርቡ
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ መሆናቸዉን ማስረጃ የሚያቀርቡ
- ለሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ጨረታ ተጫራቹ ለእያንዳንዱ ይዕቃ ካታሎግ ማቅረብ ግዴታ አለበት አለበለዚይ ተቀባይነት የለዉም
- ተጫራቾች operational and maintenance manual ለሚያስፈልጋቸዉ የሕክምና መሣሪያዎች ማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ
- ለመመርመሪያ ዲስክ /antibiotic disks/ ከ 6 ወር ያላነሰ shelf life ያለዉ መሆን ግዴታ አለበት
- የጨረታ ማስከበሪያ
ለመድሓኒትና ኬሚካል ግዥ የብር 30, 000 (ሰላሳ ሺህ) በሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ
ለህክምና መገልገያ መሣሪያዎች የ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ
ለሞተር ሳይክል የግዥ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ
- ለሁሉም የጨረታ ዓይነቶች የግዥ ለእያንዳንዳቸዉ ቴክኒካል ዶክሜንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ዶክሜንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን በስራ ሰዓት የቢሮዉ የግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 42 ማስገባት ይጠበቅባቸዋል
- ጨረታዉ በአዲስ ዘመንከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን በ 15/ 06/ 2008 ዓም 8፡30 ሰዓት ሆኖ በተመሳሳይ ቀን ልክ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ጨረታዎቹ አዲስ አበባ ለሚገኙ አቅራቢዎች እንዲመች ተብሎ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ቀናት ብቻ አዲስ አበባ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የጨረታሰነድ የሚሸጥ ሆኖ ከዚህ ዉጭ ለሚከኙ ተጫራቾች ግን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ይሸጣል
- አሸናፊ ተጫራቾች ዉል ካሰሩበት ቀን ጀምሮ ለመድኃኒትና ኬሚካል እንዲሁም ለሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች በ 45 ቀን ዉስጥ፡ ለሞተር ሳይክል በኣራት ወር ዉስጥ ገቢ እንዲያደርጉ ግዴታ አለባቸዉ
- ጨረታዉ ፀንቶ የሚቆየዉ ለ 60 ቀናት ነዉ
- የጨረታ ሰነዱ ዋጋ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ብር 50 ከፍለዉ ከ 1/ 06 /2008 ዓም ጀምሮ እስከ 15 /06 /2008 ዓም ከትግራይ ክልል ጤና ቢሮ የግዥ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 42 በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ
- ኣስፈላጊ ሆኖ ሲጊኝ ቢሮአችን በጨረታዉ 20% መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል
- ቢሮአችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፈሊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ 0014762579/09 14733312