መወዳደርየምትፈልጉ:-
1 በዘርፉሕጋዊንግድፈቃድያላችሁናየዘመኑግብርየከፈሉበትማስረጃማቅረብየሚችሉከገቢዎች ጨረታእንዲሳተፉፍቃድያገኙበትምስክርወረቀትየታደሰንግድፍቃድማቅረብየሚችል::
2 በገንዘብናኢኮኖሚልማትሚኒስቴርበአገልግሎተአቅራቢዎችዝርዝርዉስጥለመመዝገባቸዉ የምስክርወረቀትና የቫት ሰርተፊኬትና በመጋቢትወር ዲክለር ያረጉበትን እና TIN Noማቅረብ የሚችል::
3 ተጫራቾችየጨረታሰነድለመዉሰድየማይመለስብር 50.00 /ሓምሳ ብር/ በመክፈልለመዉሰድ ይቻላል::
4 ተጫራቾች ከ 27/05/ 2008 ዓ/ም እስከ 11/ 06/2008 ዓ/ም ዘወትርበስራሰዓትትግራ ይመገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ 1ኛ ፎቅቢሮቁጥር105 መዉሰደይችላሉ::
5 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 9 /06 / 2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ተዘግቶ 4:30 ይከፈታል::
6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 6000 ብር በባንክ በተመሰከረለት ቼክወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል::
7 ተጫራቾችየሚሸጡበትዋጋ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ በማደረግ ፋይናንሻል ኮፒ እና ኦርጅናል በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበትቀንጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራይመገናኛብዙሃንኤጀንሲ 1ኛ ፎቅቢሮቁጥር 105 በጨረታዉሳጥን መስገባትይቻላል::
9 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እያንዳንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ መጥቀስ ይኖርባችዋል::
10 ኤጀንሲዉ የተሻለ መንገድ ካገኘጨረታዉበሙሉወይምበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ::
ለተጨማሪመረጃበስልክቁጥር 03 4440 28 60
አድራሻ ከመርሲትምህርትቤትአጠገብእንገኛለን::
Emali - Tmme@Tigraitv. gov.et