- ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ወይም በትግራይ ክልል እቅድና ፋይናንስ የተዘጋጀው የአቅራቢነት ፈቃድ ማቅረብ፡፡
- ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ፡፡
- ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 በባንክ በተመሠከረለትቼክ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ ትራንስ ኢትዮጵያ አጠገብ ዮሐንስ ግደይ ህንፃ ከሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ ሃብት አስተዳደር ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 11 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ሰኔ 26/2012 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በመስሪያ ቤቱ ሁለተኛፎቅ ሃብት አስተዳደር የስራሂደት ቢሮ ቁጥር 11 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) CPO በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል::
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ተጫራቾች ዋጋው ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
- የሙሉ ቀን ኪራይ አገልግሎት ላይ የሚቀርቡ መኪኖች የስሪት ዘመን ከ2011-2019 ባለው ውስጥ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
ስልክ ቁጥር- 034 24071 62/0919 06 83 85/0914 83 04 69 ፋክስ- 034 440 73 09
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት