- Lot 1 Electrical Submersible pump
- Lot 2 Motor Cycle
- Lot 3 Laboratory Equipment, Accessories , Chemicals and Reagents ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል
በዚህ መሰረት መጫረት የምትፈልጉተጫ ራቾች
- የታደሰ የዘመኑ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና ያላቸዉ::
- ቫት የተመዝገበ መጨረሻ ወር ቫት ዲክለር ያደረገ እናቲን ቁጥር ያለዉ::
- የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 100 / አንድ መቶ ብር /በመክፈል በመቐለ ዉሃ ግልግሎት ጽ/ቤት ነመምጣት የጨረታዉ ደኩመንት ከደጋፊ ስራ ሂደት ግዥ ፋይናንስን ንብረት አሰተዳደር ቢሮ ቁጥር 13 መግዛት ይችላሉ
- ጨረታ ደኩመንት ማስገባት የሚቻለዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 15 ኛዉ ቀን 2008 ዓ/ም 3:00 ሰዓት ወደ ጨረታዉ ሳጥኑ መማስገባት ይችላሉ
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ኛዉ ቀን 2008 ዓም 3:00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 3:30 ተጫራቾች ዉይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገዑበት ይከፈታል
- ሁሉም ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት 1. 30,000 / ሰላሳ ሽህ ብር/ ሎት 2. 5,000 / አምስት ሽህ ብር/ ሎት 3. 15,000 / አስራ አምስት ሽህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቹ ምርጫ በብር በCPO ወይም ከታወቀ ባንክ ክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የረተጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት እና በብር መልከ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
- ተጫራቾች ነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪም በጨረታ ደኩመንት ዉስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተዉና ተፈርመዉ መቅረብ አለባቸዉ
- በደኩመንቱ ከተሰጠ ስፐሲፊኬሸን ዉጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለዉም
- የጨረታዉ አሸናፊ ዉል ማሰከበሪያ ካሸነፈዉ ዋጋ በብር CPO ወይም ከታወቀ ባንክ ክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የረተጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት 10 % ማስየዝ የሚችል እና በ 5 ቀናት ዉስጥ ዉል አስሮ በደኩመንቱ በተጠቀሰዉ ቀን ንብረቱ ማስገባት የሚችል
- በጨረታዉ ሂደት ጨረታወን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታዉ ዉጭ እንደሚሆንና በመንግስት ግዢ እንዳይሳተፍ እነደሚደረግ::
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በሃላ የሚመጣዉን የጨረታ ዶክመንተ ተቀባይነት የለዉም የጨረታ ዋጋዉ ፀንቶ የሚቆየዉ ጨረታዉ ከተከፈተ ለ 45 የስራ ቀናት ብቻ ነዉ::
- ጽ/ ቤቱ ጨረታዉ በ 25 % የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
- የጨረታዉ ዶክመንት በዛት መሆን ያለበት ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻዉ አሽጎ ማቅረብ የሚችል
አድራሻ ትግራይ መቐለ ቀበሌ 03 መቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 13
ስልክ ቁጥር +251 0344 40 7335/6
ፈክስ ቁጥር 0344400911 / 0344410000