- በኤሌክትሮ ሜካኒካል ደረጃ 1 ፈቃድ ያለውና ፍቃዱም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት የተመዘገ ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) የተመዘገበና የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል፡፡
- በራሱ ትራንስፖርት ማጓጓዝ የሚችል፡፡
- ለጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ብር 50,000.00 በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡
- በራሱ ባለሙያ ከነባሩ ላብራቶሪ በመንቀል ወደ አዲሱ ላብራቶሪ ወሰዶ የኢስታሌሽን ስራ መስራት የሚችል፡፡
- ለዚህ ሰራ የሚሆን ብቁ ባለሙያዎች ማሽነሪዎች ማጓጓዣና የሰው ሃይል ያለውና አስፈላጊ ሰነድና ፕሮፋይላቸው ማቅረብ የሚችልና።
- ማንኛውምተጫራቾች ለዚህ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ነባሩና አዲሱ ላብራቶሪዎች በአካል በማየት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት ማቅረብ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት - መቐለ ዋና ጊቢ ቢሮ ቁጥር 219 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀንና ወር ጀምሮ በ22ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ህይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡ በ 22ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ኢንስቲትዩት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡-0344412801/ 0344419039 ደውሎ ማነጋገር የሚቻል በመሆኑ በማሳሰብ ጭምር ነው ::
የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት