ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች
1 ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመጋቢት 14 ቀን 2012ዓ/ም እስከ መጋቢት 25 ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ መቐለ ከዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና የ 2012ዓ/ም ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
3 ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የጨረታ ወስትና ማስከበርያ ብር 50000.00 ማስያዝ ኣለባቸወ
4 የጨረታ ማስከበርያ ከተወቀ ባንክ ተረጋግጦ የሚቀርብ ስፒኦ ብቻ ሊሆን ይገባል
5 ተጫራቾች ኣስፈላጊውን የመወዳደሪያ ሰነዶችን በፖስታ ኣሽገው ማስገባት ያለባቸው ከ 14/07/2012 ዓ/ም እስከ 25/07/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡ ከነዚህ ቀናት ሰዓታት በኃላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
6 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 25/07/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 ሰዓት ይከፈታል።
7 ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኃላ ያቀረቡትን ዋጋ ለመለወጥ ወይም ማሻሻል ኣይችሉም፡፡
8 የጨረታው ውጤት ሳይታወቅ ውድድሩን ማቋረጥ የሚፈልግ ተጫራች ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ይሆናል፡፡
9 የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና ያላቀረበ ተጫራች ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት ወዲያውኑ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
10 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤