ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የባህልና ቱሪዝም ቢሮ

  1. ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 12/7/2012
    ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
    ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : የጨረታ መክፈቻ ቀን ኣልተገለፀም
    የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ 
  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ ሆኖ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ 
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) የምዝገባ ወረቀት ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ (Vat) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ 
  4. የሚገዙ እቃዎች አንድነትና ዝርዝር መግለጫ /እስፔሲፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡ 
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡ 
  6. የጨረታ መክፈቻ ቀን 
  7. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው 

የአፋር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ