ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም

ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ መወዳደር ወይም መጫረት የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን

1 ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቹ : የ 2008 ዓ/ም ግብር የከፈላችሁ መሆናችሁ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገባችሁ መሆናችሁን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2 ተጫራቾች ከምታቀርቡት ጠቕላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል

3 የተጫራቾች የጨረታዉ ዝርዝር ደኩሜንት መቐለ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ተኛ  ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ብር 100  በመክፍል ከተሕሳስ 25/4/2008 ጀምሮ በስራ ሰዓት መዉሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን

4 ለመጫረት የሚስፈልጉ ተወዳደሪዎች የምታቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና መቤት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን እስክ ጥር 10/2005 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ

5 ጨረታዉ የሚከፈትባት ጥር 10/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት በደደቢት ማ/ፋናንስ ዋናዉ መቤት መቐለ ተጨራቾች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ይከፋታል

6 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካጋኘ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344410250 ደዉሉዉ ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳስባለን