- ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 1/7/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 10:00
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : ለ11ኛዉ የስራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት
ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 በመከፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ሠመራ በሚገኘው በዋና መ/ ቤታችን ግዥ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ። - ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ለ2012 የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፊኬት እና የመንግስት መ/ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አብሮ በኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚያቀርቡትን ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች ማንኛውንም የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ አፋር መንገድ ልማት ትራንስፖርት ቢሮ ግዥ/ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 10፡00 ሠዓት ሆኖ ወዲያው ሳጥን ታሽጐ በሚቀጥለው 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ሁመራ
ስልክ ቁጥር፡-0336660079
የመ.ሳ.ቁ. 41
ፋክስ ቁጥር 0336660754
አፋር መን/ልማት ትራ/ቢሮ