መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት

ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን መመዘኛዎች የምታማሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር ትችላላቹ

ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

በመንግስት  መ /ቤት በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

የግብ ከፋይ መለያ ቁጥር  /ቲን/ ያላችሁ

እንዲሁም ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ

በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ ከ መቐለ አሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ከ ታሕሳስ 15 /2008 ዓም ጀምሮ እስከ ታሕሳስ 25 2008 ዓም 4 ፡00 ሰዓት ድረስ ብር 20በመክፈል ለመግዛት በኤረፖርቱ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ዋጋ መቀርቢያ ሰነድ  ማቅረብ እንደምትችሉ እየገለፅን ጨረታዉ ታሕሳስ 25/ 2008 ዓም  4 ፡30 የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ  0344420327/ 0914705267 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል