መጋሌ ወረዳ መስተዳደር ፅሕፈት ቤት

  1. በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚስፈልጉ ተጫራቾች ዝርዝር ሁኔታ ለማወቅ ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀዉ በ በሠ/ኣ /አበላ /ፅ/ቤት  የመገኘዉ የጨረታ ሰነድ በ ብር 50 (ሃምሳ ብር) ብቻ ከፈለዉ መዉሰድ ይችላሉ
  2. ተጫራቾች በመስኩ በቂ የስራ ልምድ ያላቸዉ በአካባቢ ማህ/ሰብ በስራ አፈፃፀምዉ የታወቁና ህጋዊ የስራ ፈቃድ የላቸዉ መሆን አለባቸዉ
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የግዥዉን አጠቃላይ ዋጋ 1% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ማቅረብ አለባቸዉ
  4. ተጫራቾች የሚቀርቡት ዋጋ ቢያንስ ለ 15 ቀናት ፀንቶ የሚቆየ መሆን ይኖርበታል
  5. ስራዉ በ ቀናት ዉስጥ መጠናቀቅ አለበት
  6. አሸናፊ ተጫራቾች የሚመረጠዉ በሚቀርበዉ ዋጋ ስራዉን ለማጠናቀቅ ማቀረብ የሚፈጀዉ ጊዜና ከዚህ በፊት በነበረዉ የስራ አፈፃፀም መልካም ስም እና በመሳሰሉት ይሆናል
  7. ጨረታዉ በ 6/04/2008 በ ዓ/ም 15/4/2008 ዓ/ም በ ሰኣት ተዘግቶ የጨረታዉ ኮሚቴ አባላት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ እና ታዛቢዎች በተገኙበት በዚሁ ዕለትና ሰአት ይከፈታል
  8. የ ሀፍላ ኦፍ ወረዳ/ማህበር በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ