ተ.ቁ | የማሽኑ ዓይነት | የማሽኑ አቅም (Engine power) | ሞዴል/ስሪት | ብዛት | ማብራሪያ |
1 | ዶዘር | 300-350HP | ካት፤ ሌበረር ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 27 | የመከላከያ ኮንስ/ኢንተርፕራይዝ ከገልባጭ ውጭ ላሉት ለሁሉም ማሽኖች የነዳጅ ፣ ወጪ ይሸፍናል |
2 | ግሬደር | 140-200HP ሪፐር ያለው | ካት፤ ሳኒ፤ ቮልቮ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 32 | |
3 | ስሙዝ ሲንግል ድራም ሮለር (ባለአንድ) | ከ16 ቶን በላይ | ማንኛውም | 34 | |
4 | ሺፕፋት ሮለር | ከ16 ቶን በላይ | ማንኛውም | 1 | |
5 | ኤክስካቫተር በአካፋ | ከ1.5ሜ/ኩብ በላይ 150-250HP | ካት፤ ሳኒ፤ ኮማትሱ፤ ኒውሆላንድ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 38 | |
6 | ኤክስካቫተር በድንጋይ መስበሪያ | ከ1.5ሜ/ኩብ በላይ 150-250FP፥ | ካት፤ ሳኒ፤ ኮማትሱ፤ ኒውሆላንድ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 6 | |
7 | የውሃ ቦቴ | ከ13,000 ሊትር በላይ (የውሃ መርጫ ያለው) | ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ | 68 | |
8 | የድንጋይ መሰርሰሪያ (ድሪሊንግ-ሪግ/ለካባ ስራ) (wagon Drill) | እስከ 6 ሜትር መቆፈር የሚችል | ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ | 5 | |
9 | ሎደር | 150-250HP | ካት፤ ሌበረር ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 20 | |
10 | ገልባጭ መኪኖች | ለድንጋይ ለአፈር ገረጋንቲ ጠጠርና ቤዝኮርስ ማመላለሻ | ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ | 222 | |
11 | የነዳጅ ቦቴ (Fuel truck) | 17,000 ሊትር እና በላይ | ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ | 5 |
ስለሆነም።
- 1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- 2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ በድርጅታችን ትክክለኛ ስም (Defence Construction Enterprise) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ ላይ “ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንት (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርበታል::
- 3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይቻላል::
- 4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥር 14/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- 5. ጨረታው ጥር 14/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 8፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- 6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ info@dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414
ፋክስ ቁ.0114-40-04-7/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ