ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሰአት ተቆጣጣሪ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
ተጨማሪ አንብብ

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ጥበቃ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
ተጨማሪ አንብብ

ቴክሮን ዲተርጀንት
ቴክሮን ዲተርጀንትየሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ዳታ ኢንኮደር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የማመልከቻ ጊዜ፡ 13/02/ 2011- አድራሻ፡ ጀርመን አደባባይ (መካኒሳ) - ስልክ፡ +251-13-21-52-79/78
ተጨማሪ አንብብ

ቴክሮን ዲተርጀንት
ቴክሮን ዲተርጀንትየሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የቢሮ አስተዳደር ፀሀፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የማመልከቻ ጊዜ፡ 13/02/ 2011- አድራሻ፡ ጀርመን አደባባይ (መካኒሳ) - ስልክ፡ +251-13-21-52-79/78
ተጨማሪ አንብብ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኮንትራት ኢንጂነር- የስራ ቦታ፡ መቀሌ ዳንጎላ ትሳም ሪፊርናዊመን/ስራፕሮ እና አርአታሌ አህመዴ ላመን/ፕሮ- የደረጃ ከፍታ፡ XV- ደመወዝ፡ 15820.00 እና ሌሎች ጥቀማ ጥቅሞች- ብዛት፡ 2- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራትአድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምሕርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ እስከ ቀን 16/02/2011 ድረስ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70
ተጨማሪ አንብብ

ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ
ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ ክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንትብዛት፡ 1ደመወዝ፡ በስምምነትአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ 9/02/2011 ድረስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡አድራሻ፡ ቦሌ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ኤልጂ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2484-5-5
ተጨማሪ አንብብ

ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ
ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ ክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ኢምፖርት ኤክስፖርተር ማኔጀርብዛት፡ 1ደመወዝ፡ በስምምነትአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ 9/02/2011 ድረስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡አድራሻ፡ ቦሌ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ኤልጂ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2484-5-5
ተጨማሪ አንብብ

ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ
ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ ክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ዳታቤዝ ማኔጅመንት ሲስተምብዛት፡ 1ደመወዝ፡ በስምምነትአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ 9/02/2011 ድረስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡አድራሻ፡ ቦሌ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ኤልጂ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2484-5-5
ተጨማሪ አንብብ

ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኤክሲኩቲቭ ሴክሬተሪ እና ቢሮ አስተዳደርየሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ትብዛት፡ 1• የምዝገባ ቀን፡ እስከ 14/02/2011• የምዝገባ ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ• ደመወዝ፡ በስምምነት
ተጨማሪ አንብብ

ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሪሴፕሽን /ካሸር/የሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ትብዛት፡ 2• የምዝገባ ቀን፡ እስከ 14/02/2011• የምዝገባ ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ• ደመወዝ፡ በስምምነት
ተጨማሪ አንብብ