ኢምፖርት ኤክስፖርተር ማኔጀር

ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ
መግለጫ
ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ ክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ኢምፖርት ኤክስፖርተር ማኔጀርብዛት፡ 1ደመወዝ፡ በስምምነትአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ 9/02/2011 ድረስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡አድራሻ፡ ቦሌ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ኤልጂ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2484-5-5
የትምህርት ደረጃ
ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት በሙያው ከ6 ዓመት በላይ የሰራ
ስራ ልምድ
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት በሙያው ከ6 ዓመት በላይ የሰራ 5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ