ከፍተኛ የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ
ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ
ተጨማሪ አንብብ የመገጣጠሚያ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ
ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የመገጣጠሚያ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ
ተጨማሪ አንብብ የኢነርጂ ኦፊሰር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የኢነርጂ ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 6036.00
ተጨማሪ አንብብ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 2748.00 አበል፡ 500.00
ተጨማሪ አንብብ ሲኒየር አካውንታንት
አፍሮ-ፅዮን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር አፍሮ-ፅዮን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ሲኒየር አካውንታንት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት• አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዚህ በታች በተፃፈው አድራሻ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ናስታውቃለን፡፡• ደመወዝ፡ በስምምነት• የመመዝገቢያ ጊዜ፡ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት• አድራሻ፡ 22 ማዞሪያ አካባቢ በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በዋናው መግቢያ በኩል በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ በቅያሱ መጨረሻ በስተቀኝ ታጥፎ የሚገኘው ከሸክላ የተሰራ ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ የፕሮጀክት ዝግጅትና ክትትል ቡድን መሪ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣንክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት ዝግጅትና ክትትል ቡድን መሪ- ደመወዝ፡ 19577.00- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ማዕከል
ተጨማሪ አንብብ የፕሮጀክት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ IV
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣንክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ IV- ደመወዝ፡ 16003- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ማዕከል
ተጨማሪ አንብብ የፕሮጀክት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ III
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣንክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ III- ደመወዝ፡ 11887.00- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ማዕከል
ተጨማሪ አንብብ የፕሮጀክት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ III
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣንክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ III- ደመወዝ፡ 8185.00- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ማዕከል
ተጨማሪ አንብብ የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቦዎች ባለስልጣን የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቦዎች ባለስልጣን የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤትክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ- ደመወዝ፡ 4828.00- ብዛት፡ 3 መስፈርቶቹን የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 /ስድስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት/ ቅዳሜ ጠዋትን ጨምሮ/ በስራ ሰዓት ለገሃር አካባቢ ይሃ ሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የሰው ሃብት ስራ አመራር ቢሮ ቁጥር 308 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ተጨማሪ አንብብ