ከፍተኛ የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ

ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ
መግለጫ
ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ
የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
- የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የት/መስክ የኮሌጅ/ የደረጃ IV ዲፕሎማ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 3 ዓመት ለዲፕሎማ/ለደረጃ IV 5 ዓመት
ስራ ልምድ
- የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የት/መስክ የኮሌጅ/ የደረጃ IV ዲፕሎማ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 3 ዓመት ለዲፕሎማ/ለደረጃ IV 5 ዓመት
5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ